ኦንልይን ዱኳንኩም ብቐሊሉ ወረጃ ጌርኩም ክፈቱ

የኦንላይን ሱቅዎን በቀላሉ ይፍጠሩ፣ ትዕዛዞችን ያስተዳድሩ እና ክፍያዎችን ይቀበሉ። ደንበኞችዎ በብዙ ቋንቋዎች ያስተናግዱ።

ይጀምሩ
Wereja habesha store

ወረጃ ምንድነት ነው?

ወረጃ የራስዎ ዶሜን ኔም (የሱቅ ስም) በመጠቀም የኦንላይን ሱቅ ለመፍጠር የሚችሉበት ፕላትፎርም ነው። እኛ ወረጃ ሶፍትዌር ኣድርገን ሱቅዎን እናዘግጀታለን። እርስዎ በምርቶችዎ እና ደንበኞችዎ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደጉ እናስችሎዎታለን።

ወረጃ በመጠቀም የሚችሉት ነገሮች፥

  • የራስዎን ዶሜን ኔም (የሱቅ ስም) በመጠቀም ሱቅ መክፈት ትችላላችሁ፣ ከእርስዎ የቴክኒክ ችሎታ ኣይጠይቅም
  • ክፍተኛ ዳሽቦርድ በመጠቀም እቃዎችን እና ትዕዛዞችን ሊያስተዳድሩ ይችላሉ
  • ደንበኞችዎ በቋንቋቸው ሊገዙ ይችላሉ
  • በማንኛውም ዓየነት ኮምፑተር ፈጣን እና ደስ የሚል የግብይት ተሞክሮ ያቀርባሉ
  • ስለ አዲስ ትዕዛዞች እና ለውጦች ፈጣን ማሳወቂያዎችን ይቀበላሉ
habesha zuria shop

በቋንቋዎ

ወረጃ ሱቅዎን በብዙ ቋንቋዎች ለመስራት ያስችሎዎታል። ደንበኞችዎ በቋንቋቸው ተማምነው ሊገዙ ይችላሉ። እስካሁን በሚከተሉት ቋንቋዎች ስቁዎን ሊከፍቱ ይችላሉ፥

ሁሉንም ዓይነት ነገር ይሸጡ

ወረጃ ንዝኾነ ዓይነት ኣቕሓ ክትሸጥሉ ትኽእሉ ኦንልይን ዱኳን ክትዉንኑ የኽእለኩም። ንዞም ዝስዕቡ ዓይነት ዱኳናት ምቹእ እዩ።

happy wereja clients

የሚያስፈልጉዎት መፍትሄዎች

ወረጃ የኦንላይን ሱቅዎን ለመገንባት፣ ለማከናወን እና ንግድዎን ለማሻሻል የምያስፈልግን ሁሉ የያዘ ነው - የቴክኖሎጂ ችሎታ ከእርስዎ ኣይጠይቅም። ወረጃ ለሚቀጥሉት ሁሉ ያስችሎዎታል:

  • ከደንበኞች ከኣለም በሙሉ 24/7 ትዕዛዞችን እንዲቀበሉ ያስችሎዎታል
  • በዘመናዊ የሽያጭ መሣሪያዎች ገቢዎን ያሳድግሎታል
  • ትዕዛዞችን፣ ክፍያዎችን እና ካታሎግ አስተዳደርን በማዘመን ጊዜዎን ይቆጥባሉ
  • ከደንበኞችዎ ጋር ግንኝቱዎን ያሻሽልሎታል
  • በትንሽ ጀምራችሁ ንግድዎን እንድያሳድጉ ያስችሎዎታል
pesapal stripe chapa logos

ቀላል እና ደህንነት ያሟላ የክፍያ ስርዓት

ወረጃ ድህንነት የተሞላቸው የክፍያ ስርዓቶች Stripe, Chapa እና Pesapal ይጠቀማል። ደንበኞች በቀላሉ በሚቀጥሉት መንገዶች ሊከፍሉ ይችላሉ፦

  • ክሬዲት ካርዶች
  • ሞባይል ገንዘብ
  • ትእዛዝ ምስ ብጽሐ ዝኽፈል (ካሽ)
  • ባንክ ማስተላለፊያዎች
wereja shop hosting

ለእርስዎ የምንሠራው

እኛ የኦንላይን ሱቅዎን እንገነባለን፣ እንሠራለን እና እንጠብቃለን - እርስዎ ክቴክኒካዊ ችግሮችን ነፃ ይሆናሉ። እንዲሁም፣ የሚቀጥሉትን እንሰጣለን፦

  • የተረጋገጠ 99.99% ኦንልይን ህልዉና
  • ዕለታዊ የመረጃ ቅዳት
  • የሁለት መንነት ማረጋገጫ
  • ጠንካራ ደህንነት
  • SSL ማረጋገጫዎች

ዛሬ የኦንላይን ሱቅዎን ይከፈቱ!

የወረጃ ኦንላይን ሱቅ እንዴት እንደሚመስል ይመልከቱ።
ሱቅ ይመልከቱ

ነፃ ሙከራዎን ይጀምሩ ወይም ማንኛውንም ጥያቄ ይጠይቁ።
አግኙን

የክፍያ እቅዶች

ጀማሪ

€48

/ወር

+

5.5%

የግብይት ክፍያ
የሽያጭ ታክስ ያላካተተ
የክፍያ መንገዶች ክፍያዎች ያላካተተ
  • 2 ወር ነፃ
  • ነፃ የሱቅ ዝግጅት
  • ሆስቲንግ ያካተተ
  • እንክብካቤ እና ማሻሻያ
  • ስልክ እና ኢሜይል ድጋፍ
  • 1 ሻጭ
  • እስከ 2 ቋንቋዎች

ፕሮ

€83

/ወር

+

4.75%

የግብይት ክፍያ
የሽያጭ ታክስ ያላካተተ
የክፍያ መንገዶች ክፍያዎች ያላካተተ
  • 2 ወር ነፃ
  • ነፃ የሱቅ ዝግጅት
  • ሆስቲንግ ያካተተ
  • እንክብካቤ እና ማሻሻያ
  • ስልክ እና ኢሜይል ድጋፍ
  • እስከ 5 ሻጮች
  • የመረጡት የሱቅ ፊት (መልክ))
  • ልዑል ትንተና
  • እስከ 3 ቋንቋዎች

ኢንተርፕራይዝ

ቀዋሚ ክፍያ

/ወር

 

 

 
 
 
  • 2 ወር ነፃ
  • ነፃ የሱቅ ዝግጅት
  • ሆስቲንግ ያካተተ
  • እንክብካቤ እና ማሻሻያ
  • ስልክ እና ኢሜይል ድጋፍ
  • ያልተገደበ ሻጮች
  • የመረጡት የሱቅ ፊት (መልክ))
  • ልዑል ትንተና
  • እስከ 3 ቋንቋዎች
  • የተለየ ልማት ይቻላል

የወረጃ ሱቅ ባህርያት እና ጥቅሞች

በተደጋጋሚ ኣብሮው የተገዙ እቃዎች

ተዛማጅ እቃዎችን ያመለክታል። በአንድ ጊዜ ደንበኞች ተጨማሪ እንዲገዙ ያስችላል።

SEO መሣሪያዎች

ሱቅዎን በGoogle ላይ ከፍ ለማድረግ ይረዳል። በነፃ ጎብኝዎች ወደ ሱቅዎ ያመጣል።

የሱቅ አስተዳደር መመሪያ

የሱቅ አስተዳደር (ዳሽቦርድ) በጥሩ እና በግልጽ መልኩ ለማስተዳደር የሚያስችላቸውን መመሪያዎችን ያቀርባል።

ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ቀዋሚ ወርሃዊ ክፍያ እና ኮሚሽን በነውሰከፍ ግብይት ይፈጅዎታል።

ኣው። ኦንልይን ሱቅዎ የራሱ ስም (ዶሜይን ኔም) ይነሮዋል።

ኣው። ለሁለት ወራት ሙሉ በነጻ ሊሞክሩት የችላሉ።